ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለዲፕሎማቶችና አምባሳደሮች ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ አዘል ምክር ሰጥተዋል፡፡ የሐገራቸውንም ጥቅም በታማኝነት እንዲያስጠብቁና ለዜጎች ደህንነት ቅድሚያ በመስጠት እንዲሰሩ አሳስበዋል፡፡200

This video is brought to you by Kokula Krishna Hari Kunasekaran! Visit Website or Follow back at @kkkhari